Senselet Drama S04 EP 96 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 4 ክፍል 96 - Part 2

2 498
175
 
KOMMENTARE
Asede Asede
Asede Asede - Vor 11 Tage
ከርከሮ አይ ጣሰው በሳቅ ገደልከኝ
Salam S
Salam S - Vor 15 Tage
ወይኔ ጋሽ ጣስው ወቹ ጎድ
Etopia Prime
Etopia Prime - Vor 15 Tage
Batam des yelaal
Aminat Ali
Aminat Ali - Vor 15 Tage
የውሸት ዘመን የመጨካከን ዘመን አላህ ይሁነን
እቴጌ መነን
እቴጌ መነን - Vor 16 Tage
kkkkkጣሰው
Abdulfetta Awell
Abdulfetta Awell - Vor 16 Tage
ካሌብ ውስጤ ነክ አሜሪካ ውሰደኝ ፈጣሪዬ
Bah Rain
Bah Rain - Vor 17 Tage
እናመሰግናለን ምርጦች
Samera Esmal
Samera Esmal - Vor 17 Tage
Halu ayzoesh yatshal tgnalesh
Diglio Egigahiu
Diglio Egigahiu - Vor 19 Tage
ሀሎ ሰንሰለቶች ሰላም ለናንተ። ጋሽ ጣሳው እንዴት ነህ አንተን በሰማሁ ቁጥር እንደ እብድ ለብቻዬ እስቃለሁ በጣም ታዝናናለህ በዚሁ በርታ
Neswwwra yazazilna Nesra
Neswwwra yazazilna Nesra - Vor 20 Tage
kalibiye konjooo
Amen Girum
Amen Girum - Vor 20 Tage
ወቸ ጉድ ኔት እንቢ አለኝ! በርቱ
Muhammd Hadu
Muhammd Hadu - Vor 20 Tage
የሰሞኑን በለ ስልጣን ሞት ወቼ ጉድ ወቼ ጉድ ያሠኛል
Hh Hhh
Hh Hhh - Vor 20 Tage
Ager ligeba 3 werkergn ufff😢😢😢
ቤዚና ሀበሻዊ
ቤዚና ሀበሻዊ - Vor 20 Tage
ያመቱ ምርጥ አባባል
ቅቤ አንጣሪዋ እያለች
ጎመን ቀንጣሻ ምች መታት
ቤዚና ሀበሻዊ
ቤዚና ሀበሻዊ - Vor 20 Tage
ኡኡ የጋሽ ጣሰው ስድብ 😂😂😂
hagos abraham
hagos abraham - Vor 20 Tage
ኣስሜ ቆራጡ የኔ ጅግና እድሜ ይስጥህ
Aster Michael
Aster Michael - Vor 20 Tage
ሁላችሁም ጉበዞች ናችሁ በርቱ!!
Ehit Tesfaye
Ehit Tesfaye - Vor 21 Tag
አስሜ ተመቸኸኝ
lji mulu
lji mulu - Vor 21 Tag
ውውውው ማለቂያው
9915 Tayech
9915 Tayech - Vor 21 Tag
ጌታ ሆይ እንደ ጋሽ ጣሰው አሳቂ
ባል ስጠኝ 😂😂😂😂
Mimi Sultan
Mimi Sultan - Vor 21 Tag
አይ ጣሰው 😂 ውስጤ ነህ
Zinnash Zinnasj
Zinnash Zinnasj - Vor 21 Tag
Aahahahah ayey werek kkkkkkk
mitu Tsehay
mitu Tsehay - Vor 21 Tag
Gash.xasew.lij.edalew.mach.lawasena.edamenagerat.naw.yenafeqagn.
Gelaye sendu
Gelaye sendu - Vor 21 Tag
ዛሬ ተመቸኝ ድራማው ለሃገራቸን የተሰዉትን ሰማእታት ነብስ ይማርልን
Yet Hailu
Yet Hailu - Vor 21 Tag
Samire yesew semst lalimgudat setweshi telati eyaferashi naw
Teddy Seyum
Teddy Seyum - Vor 21 Tag
Is the Truck moving or parked 😁
Fetiya Hussein
Fetiya Hussein - Vor 21 Tag
Hahhhhhhhhhhhhh wey tasewu
ቲጂ tg የማርያም ልጅ
የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብ ይደርቅ
Ephrata Ababu
Ephrata Ababu - Vor 21 Tag
Ayit motuan sitisha heda tashetalech yedimet afincha ALU abew.
A K
A K - Vor 21 Tag
Tasew ur just the best no words u always made me laugh loveeee ur character in this show well done 👍🏽
tsege g kidan
tsege g kidan - Vor 21 Tag
ዋዋዋዋዋ እናመሰግናለን ሰንሰሎቶች እንወዶቹዋለን❤❤❤❤❤❤👍
Hana Mareyam
Hana Mareyam - Vor 21 Tag
እህት ውንድሞቺ እስኪ በፃለት አስቡኝ በማርያም እናት ሀገራችን ቅድስት ቅዱሳን ይጠብቃት ፍፍፍ
Yeshi Abay
Yeshi Abay - Vor 21 Tag
Woune gash tasew kebe atetugne
ኢትዩጵያ ውስጤ
ጋሽ ጣሰው እኔም በሀገሬ ወቸው ጉድ ስል ነው የዋልኩት
Zema Yared
Zema Yared - Vor 22 Tage
ጣስዬ ውስጤ ነው 🤗ወሰኔ እንዳትገለኝ 🤫
Zema Yared
Zema Yared - Vor 22 Tage
እዚ እየመጣችሁ ከድራማው ጋ እማይገናኝ comment እምትፅፉ ልጆች ደሜን እንደምታፈሉት 😡አበሻ አሁንስ ለattention ሟች ሆነ !!!!
መኑ ከመ እግዚአብሔር መኑ ከመ አምላክ
ቅቤ አንጣሪዋ ቁጭ ብላ ጎመን ቀጣሽዋ ምች መታት አሉ kkkkkkkkkkk
Enat Habesha
Enat Habesha - Vor 22 Tage
የሰንሠለት ወዳጆች ከኔጋም ቤተሠብ ሁኑ አይከፈልበት
Soreti Kadir55
Soreti Kadir55 - Vor 22 Tage
Obbo xasa xajji dhugii
Soreti Kadir55
Soreti Kadir55 - Vor 22 Tage
Tasiye habibi
ቤቲ የማርያም ልጅ ገብርኤል አባቴ
ሰንሰለቶች እንካን ደህና መጣችሁ
Martha Alemu
Martha Alemu - Vor 22 Tage
ወይይይ ኬሮቤ ምን ይሻልሀል ካለፈው የማትማረ ...... አስሜ ደሞ ፀጎረህ አምሮብሀል 👍👍👍👍
wdee hulem afekrik alew Toyba
ወቸዉ ጉድ ጋሽ ጣሰው ሲመችኘ
ስለ ቤተክርስቲያናችን ዝም አንልም
*_ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ_*
Hfjd Djjd
Hfjd Djjd - Vor 22 Tage
እባክህን ጌታ ሆይ ሀገሬን በምህረትህ በይቅርታ ጎብኛት የመጣባትን የጥፋት ሀይል በክንዶች አጥፋልን እባክህ ጌታ ሆይ ተመልከተን እባክህን ሀገሬን በምህረትክ ተመልከትልን
Demelash Awoke
Demelash Awoke - Vor 22 Tage
የሃገር ተስፋ ለውጥ የሆኑ ወገኖቼ ሞት ቢከፋኝም ወርቅ ወርቅ እያገሳህ የሃብትም ሞት እንድትሞት ነበር ማድረግ የምትለዋ ተመችቶኛል
እባካቹሁ ሰብሥክራይብ አርጉኝ #የድሀልጅነኝ
ወሠኔ ሥወዳትጣሠው መጨረሻ ናፈቀኝ
k.j k.j
k.j k.j - Vor 22 Tage
ወቼ ጉድ ጋሽ ጣሰው አንተ ባትኖር ድራማው አያምርም ነበር
Ganat Ganat
Ganat Ganat - Vor 22 Tage
አይ ወሰኔ ጉድሽን አላወቅሽ ፈንድቂ
ማ.የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
ክክክክክክ አስሜ #ኩሩቤልን መቀስ ሆንክበት😃😃😃😃😃😃😁😁😁
Nächstes Video